“በጋራ እና በትብበር የምንፈልጋትን አፍሪካ እንገንባ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 'አፍሪካ በጠንካራ አንድነት ለሁለንታዊ ፀጥታ እና ሰላም' በሚል መልዕክት የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዓድዋ ሙዚየም እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ “እዚህ የተሰባሰብነው...

“ብዙ ሁነን እንደ አንድ በመቆም ለኢትዮጵያ ከፍታ የምንነሳበት ጊዜ ነው” ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ የሰንደቅ ዓላማ ቀን...

በኮንትሮባንድ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ ከ87 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር በላይ...

“የዓባይን ውኃ ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ በኾነ መንገድ ለመጠቀም የተደረገው ረጅም ጉዞ ፍጻሜ ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ወደ ተፈጻሚነት መግባቱ ወንዙን በፍትሃዊ ለመጠቀም የተደረገው የረጅም ጊዜ ትግል ለፍሬ የበቃበት መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ላይ...

ነግ በኔን ለምን ረሳን?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ዛሬ ዛሬ እየጠፉብን ካሉ እሴቶቻችን መካከል አንዱ ችግር ሲደርስበት ሌላው ነገም በኔ ሊደርስ ይችላል ብለን ማሰብ ነው፡፡ ለችግሩም መፍትሄ፤ ለችግረኛውም እገዛ የማድረግ ባሕላችን እየተዳከመ ነው፡፡ ከመተዛዘን እና ከመረዳዳት ይልቅ...