ግንባታቸው የዘገዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር እያከናወናቸው የሚገኙ ሥራዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰምቷል። የምክር ቤቱ አባላት በተለያዩ ክልሎች ተጀምረው ያልተጠናቀቁ እስከ 10 ዓመት የፈጁ የመስኖ...

“ጥራት ለሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ዋነኛ ተግባር ነው” ዶክተር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር ከኅዳር 30 እስከ ታኅሳስ 7/2017 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን ቀን አከባበርን እና የወባ ወረርሽኝ ንቅናቄን አስመልክቶ...

በአዲስ አበባ ለልማት ተነሽዎች የተገነባው የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር ተመረቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ286 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር ዛሬ ተመርቋል። በ60 ቀናት ተገንብቶ ለምረቃ የበቃው መንደሩ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ለካዛንቺስ የልማት ተነሺዎች የተገነባ ነው። ገላን...

“ሀገረ መንግሥታችን እንዲጸና እና ልማት አንዲፋጠን ብሔር ብሔረሰቦች ለሰላም ሊሠሩ ይገባል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሁሉም የክልል ርእሰ መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባዎች...

8ኛው ኦዳ አዋርድ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2010 ዓ.ም የተለያዩ የኦሮሞኛ ቋንቋ ሙዚቀኞችን እና አርቲስቶችን በመሸለም የተጀመረው ኦዳ አዋርድ ለ8ኛ ጊዜ ሽልማቱን አከናውኗል። በዘንድሮው ሽልማቱም ከሀገር አልፎ የአፍሪካ ሀገራት አርቲስቶችን አካትቶ ሽልሟል። በሥነ ሥርዓቱ...