የአዲስ አበባ መንገዶች የነገውን ዕድገት ጭምር እንዲሸከሙ ተደርገው በጥራት እየተሠሩ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት እየተሠሩ የነበሩ እና አሁን ላይ የተጠናቀቁ የውስጥ ለውስጥ የማሳለጫ መንገዶችን፣ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን እንዲሁም ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ከንቲባ አዳነች አቤቤ...

ግብርና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የጥጥ ማኅበር ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረመ።

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የጥጥ ማኅበር ጋር በጋራ ለመሥራት የፈጸመው ስምምነት ኢትዮጵያ ገበያውን በስፋት እንድትቀላቀል የሚያስችል ነው። ስምምነቱ አለምአቀፉን የጥጥ ምርት ገበያ ሰንሰለት በማሳለጥ በኩልም የጎላ ፋይዳ እንዳለው...

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የወደብ አማራጭ በምታገኝበት አማራጭ ላይ የቴክኒክ ውይይቶችን ለመጀመር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ሁለቱንም ሀገራት በሚያግባባ ስምምነት ተጠናቅቋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ...

አማራ ባንክ 550 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።

አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ ባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ጋሻው ደበበ አማራ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው ዘርፍ...

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 350 ብሔራዊ የጥራት ደረጃዎችን አፀደቀ።

አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት (ኢደኢ) የብሔራዊ የጥራት ደረጃዎችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኅን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጧል። የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት (ኢደኢ) ከብሔራዊ የደረጃ ዝግጅት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋር በመኾን ብሔራዊ ደረጃዎችን በብሔራዊ...