✍️ የጽናት እና የነጻነት ተምሳሌት!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት እና የነጻነት ቁንጮ በመኾን መላው ዓለም ከሚስማማባቸው አንዱ ናቸው ኔልሰን ማንዴላ። ማንዴላ አይበገሬ የሚለው ስያሜያቸውም ጥያቄ አይነሳበትም። ማንዴላ በዓለማችን ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ እጅግ በጣም ተደማጭነት እንዲሁም ተጽዕኖ መፍጠር...

ቡና ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ930 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ጠቅላላ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ አካሂዷል። በጉባኤው የ2015/2016 በጀት ዓመት ባንኩ ያከናወናቸው ጠቅላላ ተግባራት ቀርበዋል። አገልግሎት መስጠት ከጀመረ 15 ዓመታትን ያስቆጠረው ቡና...

“ተወዳዳሪ እና ትርፋማ የልማት ድርጅቶችን መፍጠር አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በቢዝነስ የአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረ የአቅም ግምባታ ሥልጠና እና የልምድ ልውውጥ መድረክ እያካሄዱ ነው። በመርሐ ግብሩ...

ባለፉት ዓመታት የ23 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኀበር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኀበር 14ኛውን መደበኛ የባለ አክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል። ጉባኤው የተካሄደው የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት የኩባንያው ማኔጅመንት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው። ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን...

“በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። በዛሬው እለትም የኢትዮጵያ ወዳጅ...