የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎ የመልካም ሰብዕና መገንቢያ መሣሪያ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነት ያለቅድመ ሁኔታ የሚሠሩት በጎ ሥራ ነው፡፡ ለአገልግሎታቸውም ምላሽ እና ክፍያ አይጠይቁም። ሰዎች ሙያቸውን፣ ጊዜያቸውን፣ ሃብታቸውን ወይም ገንዘባቸውን ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሊያውሉ ይችላሉ።
"በጎነት...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞችን ብዛት 10 ሚሊዮን ማድረሱን አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የቴሌኮም ፍቃድ አግኝቶ አገልግሎት መስጠት በጀመረበት አራት ዓመታት ውስጥ 10 ሚሊዮን የ90 ቀናት ንቁ ደንበኞች ማፍራቱን የድርጅቱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑት ተናግረዋል።
ለስኬቱም አስተማማኝ እና ሁሉን...
90 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ10 ዓመታት ብሔራዊ የንፁሕ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ኾነ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 90 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ10 ዓመታት ብሔራዊ ንፁሕ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ኾኗል።
የውኃ እና ኢንጂነር ሚኒስትር ድኤታ ኢንጅነር ሱልጣን ዋሊ (ዶ.ር) ፍኖተ ካርታው 3 ነጥብ 38...
“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ማንነት ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፈታት ይገዋል” ርእሰ...
ሁመራ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ጋር በሁመራ ከተማ ተወያይተዋል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...
“ሰላምን በሰላማዊ መንገድ እንዴት ማምጣት እንደሚቻል በተግባር እያየን ነው” ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን ለመፍታት፣ ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሰላማዊ መንገድን ለማስፋት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አቋቁመው እየሠሩ ነው። በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑም በንቃት እየተሳተፉ ነው።
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ችግሮቻቸውን እንደሚፈታላቸው፣...








