የውስጥ ኦዲተሮች ሙስናን ለመከላከል ከፍተኛ ድርሻ አላቸው።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን በመከላከል ዙሪያ ከክልል የመንግሥት ተቋማት እና የልማት ድርጅቶች ኦዲተሮች ጋር እየመከረ ነው። የአማራ ክልል ሥነ...

የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ። 

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በሃላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በክረምት በጎፈቃድ...

የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ያስጀመሩት ማዕከል በተሟላ ኹኔታ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው ብለዋል። ማዕከሉ ከብልሹ አሠራር የፀዳ እና ለሚነሱ ቅሬታዎች ፈጣን ምላሽ መስጠት...

700 ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የዕውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በ2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ይኽ ሥነ ሥርዓት የዜግነት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት...