የትምህርት ተቋማትን መጠበቅ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ዓላማ የሰው ልጅ ማንበብ፣ መጻፍ እና ስሌትን መማር እንዲችል ከማድረግ ባለፈ የተሻለ ማኅበረሰብ ብሎም ሀገር ለመገንባት የሚያስችል ነው።
ይህ እንዲኾን ደግሞ በትምህርት ተደራሽነት እና ጥራት ማረጋገጥ...
49ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬ ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ነው፡፡...
ሎተሪ ከሕግ አንጻር
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሎተሪ እየተዝናኑ ዕድልን መሞከሪያ የሥራ እና የጨዋታ ዓይነት ነው።
ሎተሪ የሚለው ቃል የእንግሊዝኛ ቃል ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት ባሳተመው የአማርኛ መዝገበ ቃላት “ተከታታይ ቁጥሮች...
የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከበረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል።
ቀኑ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማዋ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ የምክር ቤት አባላት፣...
“ሠንደቅ ዓላማው ታሪካችንን የምናወሳበት፤ የዛሬ ተግባራችን የምናጸናበት እና ነጋችንን የምንገነባበት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል።
በዓሉ “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።
በበዓሉ...








