“ስፓኒሽ ፍሉ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ "ስፓኒሽ ፍሉ" የተሰኘ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ። የወረርሽኞች ሁሉ “እናት” በሚል የሚጠራው ይህ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ብቻ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎችን...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ኾነን ልናከብረው ይገባል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የክልሉን አሁናዊ ሁኔታ እና የተሠሩ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የቢሮው ኀላፊ ዘሪሁን እሸቱ ዘንድሮ በክልሉ የሚከበረው 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለክልሉ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሐሙድ ቢን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሐሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከቡድን 20...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአይ ኤም ኤፍ ፕሬዝዳንት ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአይ ኤም ኤፍ ፕሬዝዳንት ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባኤ...