‹‹የምርጫውን ደረጃ የምናሻሽለው ምርጫውን ለማስዋብ ሳይሆን ለተአማኒነቱ መሠረት ስለሆነ ነው፡፡›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2013ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ እና ምርጫ ትውውቃቸው ከ67 ዓመታት በላይ ይዘልቃል፡፡ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የወጣውን የ1947 ዓ.ም ሕገ መንግሥት መሠረት ያደረገ ነበር፤ ነገር ግን ንጉሡን እና ሴኔታቸውን (የላይኛውን) ምክር ቤት ያላካተተ...
የኩላሊት እጥበት ሕክምና በቁሳቁስ እጥረት እየተፈተነ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2013ዓ.ም (አብመድ) በቁሳቁስ እጥረቱ ምክንያት ለእንግልት እና ለተጨማሪ ወጪ መጋለጣቸውን በባሕር ዳር ፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ታካሚዎች ተናግረዋል፡፡ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ጊዜ ሕክምናው ሲደረግላቸው የነበሩት አቶ...
ከግማሺ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለምረቃ ወደ ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ ሊጠሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2013ዓ.ም (አብመድ) በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የትምህርት መርሐ ግብር አቋርጠው የነበሩ 530ሺ የኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለማካካሻ ትምህርት እና ለምረቃ በጥቅምት ወደ ተማሩባቸው ተቋማት ሊመለሱ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ዩኒቨርሲቲዎችም ‹‹ተማሪዎችን...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የቅበላ ዝግጅት የሚያረጋግጡ 11 ተቆጣጣሪ ኮሚቴዎች ወደ ዩኒቨርሰቲዎች መላካቸውን ሚኒስቴሩ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የቅበላ ዝግጅት የሚያረጋግጡ 11 ተቆጣጣሪ ኮሚቴዎች የዩኒቨርሲቲዎችን ዝግጅት ለማረጋገጥ መሰማራቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ተቋማቱ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ከግምት ያስገባ ዝግጅት አድርገው በቀጣዩ ወር ተማሪዎችን የሚጠሩበትን ቀን...
ለኮሮናቫይረስ ተፅዕኖ የማይበገርና የሰከነ ንግድና ኢኮኖሚ መዘርጋት፣ የሥራ ዕድልን ማነቃቃትና አዳዲስ የልማት ሥራዎችን ማሳለጥ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚንስትር አህመድ ሺዴ ከሰሞኑ የ2020 የአፍሪካ ቢዝነስ ሥራ አመራር ሽልማት ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የ2020 የአፍሪካ ቢዝነስ ሥራ አመራር ሽልማት...








