በትግራይ ክልል የሚገኙ ዐቃቢ ሕጎች በክልሉ መንግሥት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እና ውሳኔ ምክንያት የሥራ...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዐቃቢ ሕጎች በክልሉ መንግሥት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እና ባለስልጣናት ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት የሥራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ ነው።
"ባለብን ከፍተኛ የደኅንነት ስጋት ምክንያት ስማችን አይጠቀስብን" ያሉ አቀቤ ሕጎች ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት የክልሉ...
ከመዲና አልባነት ወደ ሁለት ቤተ መንግሥት ባለቤትነት …፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2013ዓ.ም (አብመድ) በአዳል ሱልጣኔት የተነሳው አመፅ እና አዲስ አስተሳሰብ ለማዕከላዊ መንግሥቱ አደጋ ሆኖ ነበር። ከምሥራቁ የተነሳው ማዕበል የቀደመውን እያፈረሰ የራሱን እየሠራ ይሄድ ነበር። ወቅቱ የስልጣን ሽሚያ ብቻም አልነበረም። አዲስ ታሪክ ፅፎ...
ገበታ … ቢጀመርስ?
ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2013ዓ.ም (አብመድ) ከመልካም ነገር እንጀምር፤ የቅርብ ጊዜው ሀገራዊ የፖለቲካ ግርሻ ከበረታባቸው ቦታዎች መካከል ግንባር ቀደሙ የአማራ ክልል ነበር፡፡ የሕግ የበላይነት ጠፍቶ፣ የመንግሥት የማስፈፀም አቅም ኮስምኖ እና ሕዝብ በቀየው ተሸማቅቆ አድሮ ለመገናኘት...
የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ የሰብዓዊ መብት ጥሰትን መከላከል እንደሚገባ የሕግ ምሁሩ ጠቆሙ፡፡
የሲቪል ማኅበራት አይተኬ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2013ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መረጃ እንደሚያመለክተው ሰብዓዊ መብቶች ሰዎች ሁሉ ሰው ሆነው በመፈጠራቸው ብቻ ያገኟቸው መብቶች ናቸው፡፡ በዘር፣ በቀለም፣ በጾታ፣ በቋንቋ፣ በፖለቲካ አቋም፣...
የማንበብ፣ የመጻፍና የማስላት ችሎታ ላላቸው ጎልማሶች ተፈትነው ማስረጃ ሊሰጥ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2013ዓ.ም (አብመድ) በተቀናጀ የተግባር ተኮር የትምህርት ብርሃን ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ዘርፉ እያካሄደ ካለው የሪፎርም ሥራ ውስጥ የተቀናጀ የተግባር ተኮር ጎልማሶች ትምህርት መሆኑን የትምህርት...








