የጥሬ ጨው አመራረት፣ ማቀነባበርና የግብይትና አጠቃቀም ሂደት ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻል ሂደት አንዱ በሆነው የጨው ምርት ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ እየመከረ ነው። በመድረኩ የአፋር ክልል የሥራ ኃላፊዎች እና በጨው...
‘‘የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ፣ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታና የእምቦጭ አረምን የመከላከል ሥራ እና ሌሎች የአገራችንን ችግር ለማቃለል...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ቦታ ሆነው ድጋፍ በማሰባሰብ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከያ የሚውል ቁሳቁስ ለጤና ሚኒስቴር አስረክበዋል፡፡
ዶክተር ብርሃኑ ፈለቀ የሚኖሩት በአሜሪካ ሲያትል ግዛት ነው፡፡ ዶክተር ብርሃኑ...
5ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከእኩለ ቀን በኋላ 8፡00 ይጀምራል።
የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ድንጋጌ መሠረት...
ለብሔራዊ ቡድኑ ከተጠሩ ተጫዋቾች መካከል አምስቱ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል።
ትናንት ማምሻውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል አምስቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። አምስቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ገብተዋል። ዛሬ...








