አዲስ አበባ ለሚገነባው የአማራ ባህል ማዕከል 63 ሚሊዮን ብር ገደማ ተሰብስቧል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2013ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ የአማራ ባህል ማዕከልን ለመገንባት የቦታ ጥያቄ ማቅረቡን የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ገለጸ፡፡ የማኅበረሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥልም አልማ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ማኅበሩ በሦስት ዓመታት ስትራቴጂካያዊ እቅዱ ሊሠራ ካሰባቸው ማኅበራዊ ልማቶች...

አዲሱ የብር ኖት በጠለመት ወረዳ አገልግሎት እየሰጠ አይደለም፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2.13ዓ.ም (አብመድ) አዲሱ የኢትዮጵያ የብር ኖት በሰሜን ገንደር ዞን ጠለምት ወረዳ አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን የወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች ለአብመድ ተናግረዋል፡፡ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኜው የጠለምት ወረዳ የባንክ አገልግሎት አያገኝም፡፡ ይህ ወረዳ የባንክ አገልግሎት...

ኢዜማ መንግሥት በፖሊሲ የአማራጭ ሐሳቦች ላይ ውሳኔ እና ተግባራዊ እርምጃ ከመውሰድ መቆጠብ እንዳለበት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ የሕዝብን ይሁንታ ለማግኘት የተለያየ የፖሊሲ አማራጭ ሐሳቦችን ይዘው ይቀርባሉ፡፡ መንግሥት በተራዘመ የምርጫ ወቅት ላይ በእነዚህ አማራጭ ሐሳቦች ላይ ተግባራዊ እርምጃ እና ውሳኔ ከማሳረፍ እንዲቆጠብ የኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) በ2012ዓ.ም በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተሰረዘው የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የ2013ዓ.ም የውድደር ዘመን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሸር ካምፓኒ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ውስጥ ሆኖ የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ለማስጀመር...

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር አልሚዎች ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2013ዓ.ም (አብመድ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር አልሚ ባለሀብቶች ማብራሪያ እየተሰጠ ነው። ለውጭ ሀገር አልሚ ባለሀብቶች በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተግባራዊ በሚደረጉት የወንጪ፣ ጎርጎራ እና ኮይሻ (ጨበራ ጩርጩራ) ፕሮጀክቶች ነው ገለፃ እየተደረገላቸው...