የደኅንነት ፍተሻ መስፈርት አሟልቶ እንዳይገባ የተከለከለ ሰዉ አልባ በራሪ ቁስ (ድሮን) እንደሌለ የኢንፎርሜሽን መረበ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) የሚጠበቅበትን የደኅንት ፍተሻ መስፈርት አሟልቶ ወደሀገር እንዳይገባ የተከለከለ ሰዉ አልባ በራሪ ቁስ (drone) አለመኖሩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሹመቴ ግዛዉ (ዶክተር) ገልጸዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ ይህን የተናገሩት ዛሬ በኤጀንሲዉ...
ሠራዊቱ ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስትር ቀንዓ ያደታ (ዶክተር) ገለፁ።
ሚኒስትሩ የመከላከያ ሚኒስቴር የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀምን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ...
በዓለም የግማሽ ማራቶን የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ይሸኛል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) በፖላንድ ጊዲኒያ በሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፕዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ዛሬ አሸኛኘት እንደሚደረግለት ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡
አሸኛኘቱን የሚያደርገው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው፡፡ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ቅዳሜ ጥቅምት 07 ቀን 2013 ዓ.ም...
“ለዜጋው የሚጨነቅና የሚቆረቆር መንግሥት ቀድሞ እርምጃ ይወስዳል፡፡” ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ በፖለቲካ ምስቅልቅል ምክንያት የችግሩ ገፈት ቀማሾች ንጹሐን እየሆኑ ነው፡፡ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ‘‘የታጠቁ ኃይሎች ፈጸሙት’’ በሚባል ተደጋጋሚ ጥቃት ንጹሐን በተደጋጋሚ ተገድለዋል፤ ንብረት ወድሟል፤ ዜጎችም...
የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ለአዲስ አበባ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሰራት
ይፈልጋል፡፡








