በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በማይገኙ የትግራይ ክልል ተወካዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በማይገኙ የትግራይ ሕዝብ የወከላቸው የምክር ቤቱ አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ተናገሩ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ ሊደራጅ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ ሊደራጅ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፖሊሲ አማካሪ
ማሞ ምህረቱ ገለጹ። አቶ ማሞ ለኢዜአ እንዳሉት በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 15ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አከባበር ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከወትሮው በተለየ ከልዩነት ይልቅ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጠናክር አግባብ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ ተናገሩ።
ምክር ቤቱ 15ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች...
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ (ዶክተር) የማክሮ-ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) በማክሮ-ኢኮኖሚ ኮሚቴ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ዙሪያ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚንስትሩ በትዊተር ገጻቸው እንዳስታወቁት በውይይቱ የሩብ ዓመቱን የኤክስፖርት ንግድ ገቢ፣ የዋጋ ግሽበትን ለመመከት የተወሰዱ ርምጃዎች፣ የመንግሥት ገቢ...
ለትምሕርት የበጎ ፈቃደኞች ድጋፍ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡
በአሜሪካ አትላንታ ጆርጂያ ግዛት የሚኖሩ የአልማ አባላት፣ ሕዝቡ እና የወልድያ ከተማ አስተዳደር በጋራ ትብብር የሚያሰሩት የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ በወልድያ ተጀመሯል፡፡
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም (አብመድ) በአትላንታ ጆርጅያ በሚኖሩ የአልማ ደጋፊዎች፣ በሕዝቡ...








