የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ በተለያዩ መረሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ።

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ በተለያዩ መረሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መረሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 476 የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ። ሠልጣኞቹም በፖሊሰ ሳይንስ፣ በሥነ-ወንጀልና ወንጀል ፍትሕ፣ በነርሲንግ እንዲሁም...

ተመራቂዎች በትምህርት ያገኙትን ዕውቀት በሚሰማሩበት የሥራ መስክ ለሚያጋጥማችው ችግር መፍቻ ቁልፍ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የባሕር...

ተመራቂዎች በትምህርት ያገኙትን ዕውቀት በሚሰማሩበት የሥራ መስክ ለሚያጋጥማችው ችግር መፍቻ ቁልፍ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኜ (ዶክተር) አስገነዘቡ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም...

አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ወደ ጦርነት እየማገደ መሆኑን ዶክተር አረጋዊ በርሄ...

አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ወደ ጦርነት እየማገደ መሆኑን ዶክተር አረጋዊ በርሄ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ለጦርነት እየማገደ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና...

በሥነ ምግባር የታነጹ፣ በእውቀት የዳበሩ እና በሃሳብ ልዕልና የሚያምኑ ተማሪዎችን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን የወልድያ...

በሥነ ምግባር የታነጹ፣ በእውቀት የዳበሩ እና በሃሳብ ልዕልና የሚያምኑ ተማሪዎችን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያስለጠናቸውን ተማሪዎች ለስምንተኛ ዙር እያስመረቀ ነው፡፡ የሳይንስ እና ከፍተኛ...

የመመረቂያ ውጤቱ ከምስክር ወረቀት ባለፈ በሕይወት የሚተገበር እንዲሆን መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡

የመመረቂያ ውጤቱ ከምስክር ወረቀት ባለፈ በሕይወት የሚተገበር እንዲሆን መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት...