❝ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት በኹለትዮሽና የአፍሪካ ዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ...

ጥርጣሬን 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት በሁለትዮሽና የአፍሪካ ዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖች የጅምላ...

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኮምቦልቻ ጭፍጨፋ የፈጸመባቸው ንጹሐን ወገኖች የጅምላ መቃብሮችን እና በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የደረሰውን ውድመትና ዘረፋ ተመልክተዋል።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከናይጄሪያ እና ዚምባቡዌ ፕሬዚዳንቶች ጋር በኹለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሐማዱ ቡሃሪ እና ከዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋዋ ጋር በኹለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። መሪዎች ውይይቱን ያካሄዱት ከ35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን...

የማትታጠፈው ኢትዮጵያ!

ባሕር ዳር: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም የፍትህ አደባባይ ብቻዋን ቁማለች። በጥቁሮች የነጻነት ተጋድሎ አርአያ እና ምሳሌ ሆና ብቅ ብላለች። ፓን አፍሪካኒዝምን ለመመስረት ምሳሌዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነበረች። ጥቁሮች በተገለሉበት እና ፍትህ በራቀበት የስፖርት...

ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብት ከአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ጋር በመተባበር በሐራ ከተማ ...

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን በትምህርት ተቋማት ላይ ጉዳት ማድረሱ ይታወቃል። የሐራ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በወራሪው ቡድን ከተጎዱት የትምህርት ተቋማት አንዱ ነው። የግሎባል አሊያንስ መሥራች እና ኃላፊ አርቲስትና...