ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ የተሰጠ...
የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የካቲት 8/2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት አድርገናል፡፡...
“ኹሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል” የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች...
ደሴ: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዬች ልክ እንዳለፈው ጊዜ ኹሉ ለሀገራቸው በአንድነት ዱዓ (ጸሎት) ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች...
ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ።
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሀገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ፡፡
ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ...
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ!!
አመሻሹን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጅግጅጋ ከተማ ውስጥ ረብሻ፣ አለመረረጋጋትና መፈንቅለ መንግሥት እንዳለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም ሀሰትና ከእውነት የራቀ መሆኑን እንገልፃለን።
በአሁኑ ወቅት ጅግጅጋ ከተማን ጨምሮ መላው የሶማሌ ክልል እንደ ወትሮው ሁሉ ሰላም እና...
ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይወያያል።
የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ በአራት አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ አጀንዳዎቹ ዛሬ በሚካሄደው የምክር ቤቱ አስቸኳይ ጉባዔ እንዲቀርብ ወስኗል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት...








