እነሆ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ የዓባይን ፍሬ ለመቋደስ በቃን።

የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐሳቡ መወጠን ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ልዩ ልዩ መሰናክሎችን ፈጥረዋል። ኹሉም ኢትዮጵያውያን ዐሻራቸውን ባሳረፉበት በዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት የተነሳ ጉዳዩን ዓለም አቀፍ አጀንዳ በማድረግ በኢትዮጵያ ላይ ከምጣኔ ሀብታዊ...

ሰበር ዜና : ዓባይ ብርሃን መስጠት ጀመረ።

የካቲት 13/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዕኛነት ተምሳል፣ የአንድነት ማስተሳሰሪያ ገመድ የሕብረ ብሔራዊ ካባ፣ የጋራ ታሪክ ዐሻራና ማህተም፣ ከግድብም በላይ የትውልድ ጎምቱ ሐውልት ነው - ዓባይ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ የመጀመሪያውን ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብራሰልስ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቤልጂየም ብራስልስ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የአውሮፓ ህብረት እና አፍሪካ ህብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ነበር ወደ ብራሰልስ ያቀኑት። ጉባኤው ትናንት እና...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ።

የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)126ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ሕብረት የአፍሪካ የነጻነት ጮራ!” በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፥ በዓድዋ ጦርነት የጣሊያን ጦር ድባቅ ተመቶና ሽንፈትን...

“የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመኾናችን ምስክር ነው!” የመንግሥት...

የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የካቲት 12 በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩ ስፍራ ያለው ዕለት ነው፡፡ ለዘመናት የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢትዮጵያዊያንን በኃይል በማንበርከክ ምኞታቸውን እውን ለማድረግ ብዙ ሞክረዋል፡፡ ሙከራዎቻቸዉም ሳይሳካ ሽንፈት ተከናንበዉ ተመልሰዋል፡፡ በ1888 ዓ.ም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት...