ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:- 1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ 2.ወ/ሮ...

ምክር ቤቱ ዛሬ እያካሄደ ባለው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል

የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ልዩ ስብሰባ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ኅብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ከዚህ...

በሃይማኖትና በብሔር ሽፋን ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ለመመከት ሕዝቡ ከመንግሥት ጋር እንዲሠራ የኦሮሞ ብሔረሰብ...

ከሚሴ: የካቲት 13/2014 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሰላም ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ከፍተኛ ሚና እንደሚኖራቸው...

የሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ አስተዳደር በመንዝ ጌራ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው...

ደብረ ብርሃን: የካቲት 13/2014 ዓ.ም(አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ አስተዳደር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው የመንዝጌራ ወረዳ ነዋሪዎች ግምቱ ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ብር የሚያወጣ 400 ኩንታል...

በእስራኤል በአሸባሪው ትህነግ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ።

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ “ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም” ማኅበር ጋር በመተባበር ‘ገበታ ለወገን’ በሚል የተዘጋጀው የእራት ግብዣ በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በአሸባሪ ቡድኖች ጉዳት...