የንጉሡ ንድፍ በትውልድ ሽግግር ተተግብሮ ዛሬ ላይ ዓባይ ለሀገሩ ብርሃን ሰጠ።
ደብረማርቆስ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የያኔው ቦርደር ዳም ዠየአሁኑ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለሥላሴ ከ1958 ዓ.ም እስከ 1964 ዓ.ም በአሜሪካውያን ባለሙያዎች ሲያስጠኑ የሰጡት ስያሜ ነበር።
ብርሃን መስጠት የጀመረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት...
“ሕግ የሚከበረው አንድም በኅይል ካልሆነም ተቀራርቦ በመነጋገር ነው” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶችን፣ ህጻናታን እና አረጋዊያንን የትኩረት ማዕከሉ ያደረገው የአሸባሪው ሸኔ ጥቃት መሰረቱ ተወልዶ ያደገበት ትህነጋዊ ስሪት እና መንፈስ ቢሆንም አልፎ አልፎ ግጭቶቹን ሃይማኖታዊ እና ርእዮተ ዓለማዊ ለማድረግ ሲሞክርም...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።
የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ ከተወካዮቹ ለሚነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከሕዝብ ተወካዮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ረገድ ለሚነሱ...
“ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት...
የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት መኾኑን የውኃ ሃብት አስተዳደር አማካሪ አቶ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡
ግድቡ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የታችኛው ተፋሰስ...
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያረጋገጠ ነው ሲሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...
ሁመራ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓባይ ማደሪያ አጥቶ ግንድ ይዞ ይዞራል" ተብሎ ከሕጻናት እስከ አዋቂ የተዜመለት የሕዝቡን ብሶትና ቁጭት አንግቦ ጎረቤት ሀገርን ሲያጠግብ የነበረው ዓባይ በኢትዮጵያዊያን ኅብር እጆች ከልጅ እስከ አዋቂ በነቂስ ተሳትፎበት ስደቱን...








