የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ክፍለ ጦር ጀብድ ለፈጸሙ የሠራዊት አመራሮችና አባላት የሜዳይ ሽልማት እና ማዕረግ...

የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሀገር የማፍረስ ዕኩይ ዓላማው እንዳይሳካ በተካሄደው የኅልውና ዘመቻ የመከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የጸጥታ ኀይሎች ታሪክ የማይረሳው ጀብድ ፈጽመዋል። ከነዚህ የሀገር ባለውለታዎች መካከልም የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር ሠራዊት...

የማዕከላዊ ዕዝ የሠራዊት መሪዎችና አባላት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር የአፈር እቀባና የእርከን ሥራ...

የማዕከላዊ ዕዝ የሠራዊት መሪዎችና አባላት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር የአፈር እቀባና የእርከን ሥራ አከናወኑ። ሰቆጣ፡ የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ዕዝ የሠራዊት መሪዎችና አባላት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር የአፈር እቀባና የእርከን ሥራ...

“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ሕዝብ ባለፉት 15 ወራት በደም የተገኘ ነጻነቱን መብራት፤ የናፈቀውን እውነተኛ...

የካቲት 17/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ከነጫካ አስተሳሰቡ ሳይሻሻል እና መለወጥ ተስኖት ከተራ ሽፍትነት እስከ መንግሥትነት ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የኢትዮጵያ ሰማይ ስር ያንዣበበው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለሀገሪቱ እዳ፤ ለሕዝቧ መከራ ኾኖ የኖረበትን ጊዜ...

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች አንድ ሚሊዮን ብር ግምት ያለው...

ከሚሴ: የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በመገኘት በወራሪው የትግራይ ቡድን ለተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች አንድ ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ለአፋር ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ...

“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ሕዝብ አሁን ያገኘውን ነጻነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ዞናችን ያልተቋረጠ ድጋፍ ያደርጋል”...

የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ወጣቶች በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ ሲደርሱ በዞን አሥተዳደር የአመራር አካላትና በማኅበረሰቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች አሁን ለተገኘው የማንነት...