“ዓድዋ ከአንድ ጊዜ ጦርነት ድል ባለፈ የአንድ ምዕተ ዓመት ክስተት ነበር” ዶክተር እሰይ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ጦርነት ምንጩ ሀገርክን አስረክብ ባሉ ኢምፔሪያሊስቶች እና ሀገሬን ከማስረክብ ሞትን እመርጣሉ ባሉ ጥቁር መሪዎች መካከል የተፈጠረ ክስተት ነበር፡፡ የዓድዋ ድል ምንጩ እንደ ፈጣሪ ተገዛልኝ ባሉ ቀኝ ገዢዎች...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል 40 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የምግብና ለወደሙ ተቋማት ደግሞ የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉም 40 ሚሊየን ብር የሚያወጣ መኾኑ ተገልጿል።
የከተማ አስተዳደሩ...
የመከላከያ የመረጃ ዋና መምሪያ በግዳጅ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት የምሥጋናና የእውቅና...
የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዝግጅቱ ላይ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ፣ የመረጃ ዋና መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ብርሃኑ በቀለን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በመርኃግብሩ...
“አምባሳደሮች የተሰጣቸውን ተልዕኮ የሚመጥን ሥራ አሟልተው መሥራት አለባቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደሮች የተሰጣቸውን ብሔራዊ ተልዕኮ የሚመጥን ሥራ አሟልተው መፈጸም እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰበዋል። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርብ ለተሾሙ አምባሳደሮች እየተሰጣቸው ባለው ስልጠና ላይ በመገኘት...
“ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የታችኛው ተፋሰሱ ሀገራት በትብብር ሊሠሩ ይገባል” በኢትዮጵያ የኢራን...
የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቀጠናውም ሀገራት ተጠቃሚ እንዲኾኑ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት በትብብር ሊሠሩ እንደሚገባ በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሳማድ አሊ ላኪዛዴህ ገለጹ።
በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሳማድ አሊ ላኪዛዴህ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ልማቷን ለመደገፍ...








