“ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተደቀነውን አደጋ በመቀልበሱ ሂደት ምስራቅ ዕዝ አኩሪ የጀግንነት ታሪክ ፈጽሟል” ፊልድ ማርሻል...
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተደቀነውን አደጋ በመቀልበሱ ሂደት ምሥራቅ ዕዝ አኩሪ የጀግንነት ታሪክ መፈጸሙን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።
ኤታማዦር ሹሙ ይህን ያሉት ለምስራቅ...
126ኛው ዝክረ ዓድዋ በጎንደር እየተከበረ ነው።
ጎንደር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች በቅኝ ግዛት ለባርነት ሊዳርግ አስቦ የመጣውን የኢጣሊያ ጦርን የካቲት 23/1888 ዓ.ም በሰዓታት ልዩነት ድል ያደረጉበት 126ኛው ዝክረ ዓድዋ በጎንደር እየተከበረ ነው።
ለመላ ጥቁር ሕዝቦች ኩራት ለኾነው ለድል...
ወልቃይት የአንድነታችን አርማ የትግላችን መነሻ ነው!
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ወጣቶች ከትናንት ጀምሮ ለወጣቶቹ ደማቅ አቀባበል በማድረግ የዞኑን ባሕልና እሴት እያስተዋወቀ ነው።
ወጣቶቹ በዞኑ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችን...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ አናብስቶች የሜዳይና የእውቅና ሽልማት አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ አናብስቶች የሜዳይና የእውቅና ሽልማት አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት በአፋር ሠመራ ከተማ እየተከናወነ ነው።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ በህልውና ዘመቻው ላይ የላቀ ግዳጅ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሠራዊቱ አባላት የሽልማትና...
“አንድ ሕዝብ የረጅም ዘመን ታሪኩን ሲያወሳ የረጅም ጊዜ ሀገራዊ ዕሳቤ ያዳብራል፤ ይኽ ደግሞ ለአምባገነን...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታላላቅ ታሪኮች እንደ ጅረት እና ኩረት ተዋህደው የገነቧት የታሪክ ማኽደር ናት-ኢትዮጵያ፡፡ ታሪክ የአንድን ሕዝብ ያለፈ ሁነት ብቻ የሚያወሳ እና ወደ ኋላ ተጠምዝዞ የቆመ ሳይሆን ወደ ፊት ስለሚሆነው ፍንጭ...








