❝ወርኃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊኾን ይገባል❞ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
የካቲት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወርኃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊኾን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ...
የኢፌዴሪ አየር ኃይል በሕግ ማስከበር እና በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ...
የካቲት 20/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ በሕግ ማስከበር እና በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ እውቅና የመስጠት፣ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ፣ የቴክኒሻን እና የኤር ፖሊስ ስልጠና...
አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት በዕውቀት ላይ የተመሰረተ መረጀ መስጠት እንዳለባቸው ተገለፀ።
የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደሮች ተመድበው በሚሄዱባቸው ሀገራት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት በዕውቀትና በሳይንስ የተደገፈ መረጃ መስጠት እንዳለባቸው ተገለፀ።
በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ውኃ ፖለቲካና የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
አምባሳደሮቹ በህዳሴ...
“ትግላችን ተጀመረ እንጂ አልተጠናቀቀም” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ወጣቶች
ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች አማራን እንወቅ በሚል መርሃግብር በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎችን መጎብኘት ቀጥለዋል።
ወጣቶቹ "በተገኘው ነጻነት ያብራካችን ክፍይ ከሆነው ከአማራ ሕዝብ ጋር በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለውም፤...
በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች በጸጥታ ጉዳይ አብሮ ለመሥራት ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጁባላንድ ክልል የሰላም ሁኔታ እና በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች በፀጥታ ጉዳይ አብሮ ለመሥራት ውይይት ተካሄደ።
የጁባላንድ ክልል ፕሬዝዳንት፣ የሴክተር 3 አዛዥ፣ የሴክተር 6 አዛዥ፣ የ5ኛ ሞተራይዝድ...








