“እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን” ደመቀ መኮንን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
ለመላው ኢትዮጵያውያን!
እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
በረጅሙ የታሪክ ጉዞ በርካታ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከፍተው ሉዓላዊነቷን እና ነፃነቷን መዳፈራቸው...
የዓድዋ ፈርጦች በመላው ዓለም ያሉ ጥቁሮችን ያኮራ ታሪካዊ ክስተት ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍ ብሎ የሚታይ እና በወርቅ ቀለም ተከትቦ ትውልድ በቅብብሎሽ የሚያከብሩት ብሔራዊ በዓል ነው፡፡ የዓድዋ ድል በዓል በድል እንዲጠናቀቅ ገፊ ምክንያቶች አሉት፡፡ በዛሬው ዘገባችን ታዲያ...
መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ጠየቁ፡፡
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለ ርስት ኾነው ሳለ እንግዳ፣ ባለሀብት ኾነው ሳለ የበይ ተመልካች ኾነው የቆዩት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አማራዎች ከበጌምድር ተነጥለው በማይመስላቸው ማንነት ውስጥ ለዓመታት ቆይተዋል። እነዚህ የስሜን በጌምድር አማራዎች ለማንነታቸውና ለነፃነታቸው...
“እንኳን ለዐድዋ ድል 126ኛ ዓመት አደረሳችሁ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዐድዋ ድል በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡-
ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን ቅኝ ተገዥነትንና ባርነትን፣ የበታችነትንና ውርደትን እምቢ ብለው ታሪክ የሠሩበትን የዐድዋ ድል በዓል ለማክበር በመቻላችን ዕድለኞች...
ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል…
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የካቲት 16/1885 ለሦስት ወር ያህል ውይይት በማድረግ ዋና ዋናዎቹ የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ተሰብስበው ከ80 በመቶ በላይ የሚኾነውን የአፍሪካ መሬት የሐሳብ መስመር እያሠመሩ ያለ ከልካይ ተከፋፈሉ።
የበርሊን ጉባዔ...








