የሩሲያና አሜሪካ ኤምባሲዎች ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገሩን ከአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች በመታደግ ነጻነቱን ያስከበረበት መኾኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተርክሂን ገለጹ። የዓድዋ ድል በዓል ለኢትዮጵያ የነጻነት ምልክት ነው ብለዋል። አምባሳደር ኤቭጌኒ ተርክሂን 126ኛውን...

“የዓድዋ አርበኞች የነፃነት ጀምበር እንድትወጣ በከፈሉት መሰዋእትነት ዛሬም እንዘክራቸዋለን” ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በምኒልክ አደደባባይና በዓድዋ ድልድይ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ “የእኛ አያቶችና ቅድመ አያቶች...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በሑመራ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ...

ሑመራ: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል የኾነው የዓድዋ ድል በሑመራ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። የሑመራ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሙሃመድ ኑሩ " ዓድዋ የአፍሪካን ልህቀት ያሳየንበት ነው" ብለዋል። የኢትዮጵያን ደማቅ...

የአንድነታችን አርማ የሆነው የዓድዋ ድል የልዩነት ምንጭ እንዲሆን ሲሠራ መቆየቱን የታሪክ ምሁሩ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድነታችን አርማ የሆነው የዓድዋ ድል የልዩነት ምንጭ እንዲሆን ሲሠራበት ነበር፡፡ ይህ አዝማሚያ አሁንም እየተስተዋለ ስለመሆኑ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምሕሩ ዶክተር ጥጋብ በዜ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ በነጻነት መኖር...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ጎንደር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን አርበኞች አደባባይ አድርጎ በአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት ፊት ለፊት በጃንተከል ዋርካ በኩል በእልፍኝ ጊዮርጊስ መንገድ ወደ መስቀል አደባባይ ሕዝቡ በዓሉን ለማክበር እየተጓዘ ነው። በጉዞውም የተለያዩ የጎዳና ላይ ትዕይንቶች...