ኅብረተሰቡ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመቀናጀት አሸባሪው ኦነግ ሸኔን በቁርጠኝነት እየታገለ እንደኾነ የደዋ ጨፋ ወረዳ...
የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የደዋጨፋ ወረዳን በወረረበት ወቅት ተላላኪው ኦነግ ሸኔ አቀባበል በማድረግ በወረዳው ላይ ከፍተኛ ጥፋት አድርሷል፡፡
የደዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳዳሪ አብዱ...
በዩክሬን ቀውስ ሁሉም ወገኖች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች እንዲታቀቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥሪ...
የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዩክሬን ያለውን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዩክሬን ቀውስ ሁሉም ወገኖች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች እንዲታቀቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥሪ አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ በአውሮፓ ያለውን...
ለወራት ዝግ የነበረው የመተማ -ገላባት መንገድ ክፍት ኾኖ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ተጀመረ።
የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለ7 ወራት ተቋርጦ የነበረው የመተማ -ገላባት መንገድ ክፍት ኾኖ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ተጀምሯል።
የገላባት ጉምሩክ ኃላፊ ኮሌኔል ሙሐመድ አብዲል ማዲድ በቀጣናው የሚታዩ የጸጥታ...
ትውልዱ በዓድዋ የታየውን የአንድነት እና የመተባበር መንፈስ በመላበስ የተጋረጠበትን የኅልውና አደጋ የመሻገር...
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በባሕርዳር እና አካባቢው የአብን ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ሰብሳቢ በቃሉ ታረቀኝ (ዶ.ር )...
“የዓድዋ ጀግኖች ነፃነትን ከነ ክብሩ በደማቅ የጻፉ፤ ከሀገር በላይ ምንም አለመኖሩን በግብር ያረጋገጡ ናቸው”...
ደባርቅ: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡
በዓሉ "ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ሕብረት፤ ለአፍሪካዊያን የነፃነት ጮራ"በሚል መሪ መልእክት ነው የተከበረው፡፡
የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ...








