ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ!

የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጦርነት ከውስጥም ከውጭም ያልተሰነዘረባትን ዘመን ማንሳት ከቻልን ምንአልባትም አንድ ለእናቱ የንጉሥ ገብረ መስቀል ዘመነ ንግሥና ብቻ ነው፡፡ በተደጋጋሚ ጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን መሪዎቻቸው ይኽንን ዓለም እስከወዲያኛው ሲሰናበቱ እንኳን በወጉ እና...

በውጭ ሀገራት በተለያዬ ምክንያት ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑን አምባሳደር...

የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በሳዑዲ እስር ቤቶች እና በዩክሬን ጦርነት ቀጣና ውስጥ ያሉ ዜጎችን ለመታደግ መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ...

ከ100 ሺህ በላይ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እየተሠራ ነው።

የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ በሕገወጥ መንገድ የሚኖሩ ከ102 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በቀጣይ ሦስት ሣምንታት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ እየተሠራ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። በሳዑዲ አረቢያ ከ750...

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። "ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ አምላካቸው ሄደዋል፤ ልባዊ ሐዘኔን ለቤተሰባቸውና ለመላ ኢትዮጵያውያን እገልጻለሁ፤ ትላንት ሆስፒታል ስለነበርኩ ስለ ጤንነታቸው...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም...

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ቅዱስነታቸው ሰሞኑን ባደረባቸው ህመም የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው መቆየቱ...