የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የተናገሩት የቦርዱ...

የመሬት ካሳ አከፋፈል ሕጉ ምንን ያስቀምጣል?

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን ኢትዮያጵያ የመሬት ባለቤትነት እና ይዞታ በሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌ የሚመራ መሠረታዊ ሃብት ነው፡፡ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40(3) የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥት እና የሕዝብ ብቻ እንደኾነ ተደንግጓል፡፡ ይህ ማለት በግለሰብ ደረጃ መሬትን...

“ሁላችንም የፀረ ሙስና ትግሉ አቀጣጣይ ችቦዎች መኾን ይኖርብናል”

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የፖሊስ አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ "ትውልድን ለሥነ ምግባር፣ ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ውይይት...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በለጋምቦ ወረዳ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከሩ ነው።

ደሴ: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዬች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከሩ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ...

‘’ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውይነት የነበሩ፣ የሚኖሩ እና የሚጸኑ ናቸው’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ‘’ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’’ በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መናገሻ በኾነችው ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...