በኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ እየደረሰ ያለውን ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀይ ባሕር አፋሮች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አጠቃላይ በቀይ ባሕር የአፋር ሕዝቦች ላይ በኤርትራ መንግሥት እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ጭቆና አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ድርጅቱ በደናክል አካባቢ በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ...

“ከጉስቁልና ለመውጣት የራሳችሁን ሰላም ጠብቁ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከአዲስ ቅዳም ከተማ እና ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በሰላም ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...

ፍርድ ቤቱ የሕዝብ እንግልትን ለመቀነስ የለውጥ ተግባራትን እያከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዳኞች፣ ለሬጅስትራሮች፣ ለችሎት ጸሐፊዎች እና ለስካኒግ ባለሙያዎች በኢ-ፋይሊንግ ሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ሥልጠና ሰጥቷል። ‎የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን ወጭ...

“የግጭትን ጉዳት መርምሮ የተረዳ፣ ለሰላም ዋጋ ከፍሎ መሥራት አያቅተውም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች ከወልዲያ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እንደ ክልል ያስተናገድናቸው ግጭቶች ተዘርዝሮ የማያልቅ...

“ምሁራን ካስተማራቸው ሕዝብ ጎን ቁመው ለሰላም እና ልማት መሥራት ያለባቸው ሰዓት አሁን ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች "ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የልሂቃን ድርሻ" በሚል መሪ መልዕክት ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር ተወያይተዋል። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በብልጽግና...