ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ...

ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ መጠቀም ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ሀሰተኛ መረጃ የዜጎችን የመምረጥ መብት በመጋፋት እና በዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ላይ ጥርጣሬን በመፍጠር የምርጫን ተዓማኝነት በእጅጉ ይጎዳል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከማኅበራዊ ሚዲያ አንጻር...

ብሔራዊ ጥቅም የሀገር ሕልውና መሪ ኮምፓስ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ጥቅም አንዲት ሉዓላዊት ሀገር ሕልውናዋን ለማስቀጠል፣ ደኅንነቷን ለመጠበቅ፣ ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት እና የማኅበራዊ ደኅንነትን ለማረጋገጥ የምትቀርጸው መሠረታዊ ግብ ነው። ጽንሰ ሃሳቡ በአንድ ሀገር የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና በውስጥ...

ሴቶች ወደ መሪነት እየመጡ ውጤታማ እየኾኑ ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በውይይት አክብሯል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺ አምላክ ገብረ ማርያም...

“ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቿ በሚከፍሉት መስዋዕትነት ጠላቶቿን እያሳፈረች ነው” ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ

  ባሕር ዳር: የካቲት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ውጤታማ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ከባለ ሌላ ማዕረግተኛ እስከ ከፍተኛ መኮነን ለኾኑ የእዝ ስታፍ የሠራዊት አባላት ማዕረግ አልብሷል። በልዩ ዘመቻ ማሠልጠኛ ማዕከል ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው...