ሴቶች ከአባልነት ባለፈ በውሳኔ ሰጭነት አቅም ስፍራን እንዲይዙ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው። ሥብሠባው የክንፉን የስድስት ወር አፈፃፀም መገምገም፣ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎ ላይ ውይይት ማካሄድ እና የሴቶች ክንፍ መደበኛ ጉባኤ ላይ...

የነገ ሀገር ተረካቢ ብቁ ዜጋን ለማፍራት የተማሪዎች ምገባ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ በአዲስ አምባ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስጀመሪያ መርሐግብርን አካሂዷል። በትምህርት ቤቱም 1ሺህ 380 ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ክፍል ተማሪዎች...

የባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፋይዳቸው የጎላ ነው።

ደሴ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር የባሕል ፍርድ ቤቶች የማስጀመሪያ መርሐግብር በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የባሕላዊ ፍርድ ቤቶች የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጂቡቲ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል" ብለዋል። ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ...

“ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ይኽ...