የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሁለንተናዊ ተጨባጭ ለውጦች በተመዘገቡበት ወቅት መከበሩ ለየት ያደርገዋል” አፈ...
አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ20ኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በውጤት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...
የአማራ ክልል የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ቤት ልማት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እና የከተማ እና የገጠር የኑሮ ደረጃን የሚያዘምን የልማት ስትራቴጂ ተቀርጾ...
“መይሳው የሚሉት አንድ ሰው ነበረ አንድ ኾኖ ተወልዶ ሺህ ኾኖ የኖረ”
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈተና ዘመን የተፈጠረ፣ በፈተና ውስጥ ለሀገሩ የኖረ፤ ኢትዮጵያን ከአንድ ምዕራፍ ወደሌላ ምዕራፍ ያሸጋገረ፣ የመከፋፈልን ዘመን ያስቀረ፤ አንድነትን እንደ አለት ያጠነከረ ጀግና ነው።
ለኢትዮጵያ ሲል ልጅነቱን ሰጥቷል፤ ለኢትዮጵያ ሲል ደስታውን...
ማዳኣ የተባለውን የአፋር ባሕላዊ ሕግ በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት...
አዲስ አበባ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ሃብቶቹ ባለፈ ሕዝቡ በጽኑ የሚያከብረው "ማድኣ" የተባለ ባሕላዊ የሕግ ሥርዓት አለው። ይህ ባሕላዊ ሕግ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በኤርትራ ጭምር ጥቅም ላይ የሚውል ነው።።
የአፋር ብሔራዊ...
መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ከብልሹ አሠራር የፀዳ ለማድረግ ዲጂታል የግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ አድርጓል።
አዲስ አበባ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገንዘብ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የፌደራል ተቋማት የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ሥርዓት ዝርጋታ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ መንግሥት ከያዘው በጀት ከፍተኛው ብር ለግዥ እንደሚውል...








