የዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
የዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕግ የበላይነት እና አማራጭ ያለመግባባት መፍቻ ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት” በሚል መልእክት በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
ጥርን በባሕር ዳር ማኅበራዊ መሥተጋብርን እና ገጽታን በማጠናከር ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2018ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሚከበሩ የጥርን በባሕር ዳር ዝግጅቶች ውስጥ "የሰባሩ ጊዮርጊስ" ክብረ በዓል አንዱ ነው።
ታቦተ ሕጉ ከመንበሩ ወጥቶ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶች ተከብሯል። በጣና ሐይቅ ላይ በጀልባ እና በታንኳ...
የተደረገውን የሰላም ስምምነት የተቀበሉ የአፋሕድ መሪዎች እና አባላት በጎንደር ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ጎንደር: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ መኾናቸውን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የቀድሞ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መሪዎች እና አባላት አስታውቀዋል።
ነፍጥ አንግበው ጫካ በመግባት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአማራ...
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች።
አዲስ አበባ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመኾን ኅዳር 03/2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር...
“ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው።
ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው።
ዘጠኝ...








