የአማራ ክልል ምክር ቤት የሠንደቅ ዓላማ ቀንን እያከበረ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጲያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት እያከበረ ነው።   የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከባበሩ...

” ገናናው ክብራችን፣ ሠንደቅ ዓላማችን”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም እየተከበረ ነው። ደሙን ያፈሰሰ ልቡ እየነደደ በአርበኝነት ታጥቆ ጠላት ያስወገደ ንጉሡን ሀገሩን ክብሩን የወደደ ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ። ገናናው ክብራችን ሠንደቅ...

“ዛሬም እንደትናንቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በደም እና በዐጥንት ለማስበር የቆረጡ ጀግኖች አሉን” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክቶ መልዕክት ስተላልፏል። በመልዕክቱም ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው ብሏል። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት እመርታዊ ስኬቶችን እያስመዘገበች የሚመጥናትን ከፍታ እየያዘች ትገኛለች፡፡ ለዘመናት የቁጭት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረከቡ። 

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር...

‎የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባትን በባሕር ዳር ከተማ መስጠት ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት የሚሰጠው የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በሰላም አድርጊው ማርያም ቤተ ክርስቲያን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ...