ኢትዮ ቴሌኮም በስድስት ወሩ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገልጸዋል። 35 ነጥብ 6...

“የአፈጻጸም ጉድለት ያለባቸውን ፕሮጀክቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ለማስገባት ይሠራል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ተገምግሟል፡፡ በግምገማው በመንገድ፣ በመጠጥ ውኃ፣ በመስኖ፣ በኤሌክትሪክ እና በቴሌኮም አገልግሎት እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የተሻለ አፈጻጸም እንዳላቸው ተመላክቷል። በተለያየ ምክንያት የአፈጻጸም...

በአማራ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በቀጣይ ዓመት ሥራ እንዲጀምሩ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጌታቸው ቢያዝን የነቃ ዜጋን ለማፍራት የትምህርት ዘርፉ ቀዳሚ...

ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ ጠባቂዎች ናቸው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አዘጋጅነት 11ኛው የክልል እና የከተማ አሥተደደር ዋና ኦዲተሮች የጋራ ሙያዊ ምክክር እና ልምድ ልውውጥ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ መልዕክት...

ለአገው ፈረስ ባሕል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

‎ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአገው ሕዝብ ፈረስን ለእርሻ ሥራ፣ ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላትን ለማድመቅ፣ ለሠርግ እና ለለቅሶ ማጀቢያ ይጠቀሙበታል፡፡ የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ በኋላ የፈረስን እና የአርበኞችን ውለታ ለመዘከር በ1932 ዓ.ም...