“ኢትዮጵያ የታሪክ እና የባሕል ሀብታም ናት” ባካሪ ሳኛ

ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ የባሕር ዳር ስታዲየምን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ከባካሪ ሳኛ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። የቀድሞው...

“ከሕልም ወደ እውነት፡ ኢትዮጵያ የቀጠናዊ ብልፅግና ሞተር እና የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል!”

የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መልዕክት፦ ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስና ብሩህ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። ትላንት ስናልማቸው የነበሩ ታላላቅ ርዕዮች ዛሬ በተግባር ተተርጉመው የዜጎች ተጠቃሚነት የሚረጋገጥባቸው፣ የሀገር ክብር የሚታደስባቸውና የቀጠናው ትስስር የሚጠናከርባቸው ህያው እውነታዎች ሆነዋል። በትናንትናው ዕለት በክቡር ጠቅላይ...

“ከችግሮች በላይ ኾኖ ለልማት መሥራት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

“የሸበሌ ሪዞርት የምሥራቅ ኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ትልቅ አቅም ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ብለዋል። ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና...

በአገው ፈረስ ባሕል እና በሀገረሰባዊ ጥበባት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች 86ኛ ዓመት ክብረ በዓል ዋዜማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የመርሐ ግብሩ አንድ አካል የኾነው ሲምፖዚዬምም እየተካሄደ ይገኛል። በሲምፖዚየሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ...