ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ዛሬ የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ...

“አፍሪካ የራሷን ዕድል በራሷ የመወሰን ብቃት ላይ ነች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ የራሷን አጀንዳ የመቅረጽ እና የማስተዳደር ሙሉ አቅም ላይ መኾኗን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...

‎የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ‎ ‎ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ ከጥር 1/2018...

በሱዳን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ሱዳናውያን አካታች የኾነ የመፍትሔ ጥረት ማድረግ እንደሚገባቸው ጌዲዎን ጢሞቲዎስ...

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ48ኛው መደበኛ የአፍሪካ ንብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሂዷል። የምክር ቤቱ የአባል ሀገራት በዋናነት በወቅታዊ...