“አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ ብለዋል። በ1996 ዓ.ም የተመሠረተው የጊቤ ዲዴሳ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበር 207 የመጀመሪያ ደረጃ ማኅበራትን ያቀፈ ነው። 167...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለሰዲ ጫንቃ እና ሃዋ ገላን ወረዳዎች ትርጉም ያለው ለውጥ እያመጣ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ የልማት...

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ቄለም ወለጋ ገብተዋል።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአካባቢው በሚኖራቸው ቆይታ...

“ባደረግነው የተቀናጀ ስምሪት በጽንፈኛው ላይ ከፍተኛ ምቶችን አሳርፈንበታል” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የምሥራቅ እዝ ከፍተኛ የሠራዊት መሪዎች እና የክልል እና የዞን የጸጥታ መሪዎች በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ በባሕርዳር ከተማ መክረዋል፡፡ የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ...