ነብስን በስጋ ላይ ያሠለጥናሉ፤ ሰለ ሀገር ሰላም ይጸልያሉ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሀገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ አብሮነት ሊጸልዩ በአንድነት እጆቻቸውን ወደ ፈጣሪ አንስተዋል።
የሁለቱ ሃይማኖት ተከታዮች ነብሳቸውን በስጋቸው ላይ ሊያሠለጥኑ የስጋ ፍላጎቶቻቸውን ገትተው የሃይማኖታቸውን ሥርዓት ጠብቀው ለጸሎት ቆመዋል።
በጾም ወራቶቻቸው እርስ...
የክልሎች የጋራ ገቢዎች ድርሻ እየጨመረ መጥቷል።
አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢ ቋሚ ኮሚቴ አሠራር ላይ ያተኮረ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን...
“የዲፕሎማሲ ስኬት የሚመጣው የሀገር ብሔራዊ አቅም ሲጠናከር ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ በሀገራት እና በድርጅቶች መካከል የሚደረግ የሰላማዊ ግንኙነት፣ የድርድር እና የውይይት ጥበብ እንደኾነ ይገለጻል። ጦርነትን በማስቀረት እና ግጭቶችን በንግግር በመፍታት የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ጉልህ ዓላማም አለው።
ኢትዮጵያ በሰላም...
“በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ማምጣት ተቀዳሚ ሥራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ሥራዎች መካከል፤ ያሉንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውኃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ሥራ ዋነኛው ነው።
ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት...
“አየር ወለዶች የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል።
በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...








