ኪነ ጥበብ ኢትዮጵያዊነትን ለማጽናት እና ለማነጽ ሚናው ከፍተኛ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ) 17ኛው ከተማ አቀፍ አዲስ የኪነጥበብ ፌስቲቫል ሳምንት ተከፍቷል።
ፌስቲቫሉ ከመጋቢት 5/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም እንደሚቆይም ተገልጿል። "የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የሚካሄደው።
የአዲስ አበባ ከተማ ባሕል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዱባይ ገዢ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ግርማዊ...
“ፍቼ ጫምባላላ የኢትዮጵያችን አንዱ ውብ ቀለም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ተገኝተው ተወያይተዋል።
ጎንደር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አመራሮች ጋር በመኾን በወቅታዊ የምርጫ፣ የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
በውይይቱ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
“ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የመራጮች ምዝገባ ከተጀመረበት ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደ የሰባት ቀናት ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን 36ሺህ በላይ መራጮችን መመዝገብ ተችሏል ብለዋል።
በጠቅላላ ካሉት 52ሺህ 773...








