ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው...

ደም መለገስ ሕይወትን የማዳን ቅዱስ ተግባር ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት “መጋቢት የደም ልገሳ ወር” በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ ንቅናቄን አስጀምሯል። ተቋሙ በዚህ የንቅናቄ ወር ብቻ 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሠብሠብ...

ያለ ሰላም ልማት፣ ትምህርት እና የኢኮኖሚ ዕድገት ሊመጣ አይችልም።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከደሃና ወረዳ እና ከአምደወርቅ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። የአምደወርቅ ከተማ ከንቲባ ያለው ወዳጅ የታጠቁ...

ሰው ሠራሽ አስተውሎት የካንሰር ሕክምናን ለማዘመን እና ቀድሞ ለመለየት ፋይዳው የጎላ ነው።

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የካንሰር በሽታን ቀድሞ በመለየት እና ፈጣን መፍትሔ በመስጠት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መኾኑን አስታውቋል። በሳንባ እና በጽኑ ሕሙማን ሕክምና ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራው...

ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ሰላምን ማጽናት ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሃላ ሰየምት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ በቅንጅት እየሠሩ እንደሚገኙ...