‎ከዓድዋ ድል ወጣቶች ምን ይማራሉ?

‎ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የዓድዋ ድል በሕዝቦች ደም የተጻፈ፣ ከኢትዮጵያ አልፎ የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ምልክት ነው። ‎ ድሉ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ አንድነት ጽኑ መሠረት ከመኾኑም በላይ ለወጣቱ ትውልድ በርካታ ተግባራዊ ትምህርቶችን የሚሰጥ የታሪክ አሻራም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዘርባጃን የተለያዩ ተቋማትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ አዘርባጃን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚመራ አሥተዳደርን ለማስፋፋት እና...

ለሀገር ዕድገት እና ደኅንነትን ሲባል የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የድርሻን መወጣት ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር የሀገራትን ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ አቅም ለመገንባት ቁልፍ ሚናን ይጫወታል። ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ፉክክር እያየለ በመጣበት በዚህ ዘመን ኀያላን ሀገራት ከድንበራቸው ብዙ ርቀትን ተሻግረው በባሕር ዳርቻዎች...

ሕዝብን ማዕከል ያደረገ የጸጥታ ሥራ መሥራት ይገባል።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም እና የጸጥታ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክክሩ "ሰላማዊ ፖለቲካ ለሀገራዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ ያለው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰላም ሚኒስትር...

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል። በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት...