የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
አጠቃላዩ የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው ምዕራፍ በስምንት ኮሪደሮች ቀጥለናል። የተጠናቀቀውን እና 12.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ከአዲስ ኮንቬንሽን መዐከል-ጎሮ-ቪአይፒ ኤርፖርት ኮሪደር ዛሬ ተመልክተናል።...
የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥልጠና ዋና መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም ጄኔራል መኮንኖች ተገኝተዋል።...
የሁርሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ለ10ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ተመራቂዎቹ በቆይታቸው ለውትድርና ሙያ ብቁ የሚያደርጋቸውን ስልጠና በተገቢው ሁኔታ ያጠናቀቁ ናቸው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት...
የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ ለ11ኛ ዙር በመሠረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ዛሬ ለምረቃ የበቁት የሠራዊት አባላት የተሟላ ወታደራዊ...
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈቱ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ትጥቃቸውን ፈትተዋል።
በርክክብ መርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የብሔራዊ ታህድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል ደርቤ መኩርያው፣...








