በተጠና ኦፕሬሽን ከ2 መቶ በላይ የጽንፈኛው አባላት ተደመሰሱ፡፡

  ባሕር ዳር: የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ዕዝ በተሠማራባቸው በሰሜን ጎጃም፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር አዋሳኝ ቀጣናዎች 135 ጽንፍ ይዘው ሲዋጉ የነበሩ ሲደመሰሱ 68 የሚሆኑት መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡ በስምሪቱ 46 ኤ ኬ...

የክልሉን የገቢ አሠባሠብ ሂደት ለማሳለጥ አዳዲስ አዋጆች፣ መመሪያዎች እና አሠራሮች ተግባራዊ እየተደረጉ ነው።

  ደብረብርሃን፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ 103 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ይገኛል። ዕቅዱን ለማሳካት እና የአሠራር ማሻሻያዎችን ተግባራዊ ለማድረግ ከሰሜን ሸዋ ዞን፣ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ከደብረ ማርቆስ እና...

“የባሕር በር የማግኘት መብታችን የዓድዋ ሰማዕታት ካወረሱን የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓድዋ ድል ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ጎህ የፈነጠቀ፣ የሰብዓዊ ክብር እና ሞገስ...

“ሀገርን ከጥቃት መከላከል የኩራት ሁሉ ምንጭ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ መላውን ጥቁር ያኮራ፣...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ...