የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በተከናወኑ ተግባራት ውጤቶች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥራትን በማስጠበቅ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት...
” የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ የግጭት እና ድህነት አዙሪትን በዘላቂነት የሚፈታ ነው”...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል በተዘጋጀው አሻጋሪ የዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ለክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ተከታታይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ከነሐሴ 18/2017 ዓ.ም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያን የተፋጠነ የልማት አጀንዳ እውን ለማደረግ ቁልፍ የሆኑ ስትራቴጂካዊ ውጥኖችን፣ ግዙፍ ሀገራዊ የፕሮጀክት አፈጻጸምን እና የግንባታ ስምምነትን፤...
ብሔራዊ የጥራት መንደር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን በማሻሻል እያገዘ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጥራት መንደር የተዘጋጀውን "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ ከፍተዋል።
ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ የተዘጋጀውን ኤግዚቪሽን እና ባዛር ተዘዋውረውም ጎብኝተዋል።
በ2017 በጀት ዓመት የላቀ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
አጠቃላዩ የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው ምዕራፍ በስምንት ኮሪደሮች ቀጥለናል። የተጠናቀቀውን እና 12.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ከአዲስ ኮንቬንሽን መዐከል-ጎሮ-ቪአይፒ ኤርፖርት ኮሪደር ዛሬ ተመልክተናል።...








