የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀምራል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሐምሌ 19/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/11/2017 ዓ.ም በባሕር ዳር ይካሄዳል።
ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየውን...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ እና የክረምት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በውይይት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር...
“በመትከል ማንሠራራት ጉዞ ላይ ነን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "ዛሬ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ሀገር ለማስረከብ ከነገ ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች፣ የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የአረንጓዴ አሻራችንን አኑረናል" ብለዋል።
የአረንጓዴ...
እውነተኛ ዳኛ ካለ እንኳን ባላንጋራ ወንዝም ይረታል የሚል ብሂል ያለው ሕዝብ ነው” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ዕድሳት፣ የማስፋፊያ እና የዲጂታላይዜሽን ሪፎርም ሥራዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ...
“ፍርድ ቤቶችን መደገፍ ሕዝብን መደገፍ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ዕድሳት፣ የማስፋፊያ እና የዲጂታላይዜሽን ሪፎርም ሥራዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...