“ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የመስቀል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው ብሏል። የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
"እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ" ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚከተለውን የበዓል መልዕክት አስተላልፈዋል፦
የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥ እና እንደገና የማንሣት በዓል ነው። መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተቀብሮ ነበር። የጠፋና የተረሳ፤ ያለቀና የደቀቀ መስሎ ነበር።
ከዘመናት...
የክልሉን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ ማኅበረሰቡ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት ሥራዎች እንዲዞር ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
“ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት አካሂደናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት አካሂደናል ብለዋል።እነዚህም...
“በመደመር ደመራ እየተመራን፣ በትጋት እየቆፈርን፣ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናወጣዋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሲታሰብ እውነት ተቀብራ እንደማትቀር እናስባለን። መስቀሉ የተቀበረበት ቦታ ተራራ ሠርቶ ነበር። የቀበሩት ሰዎች...








