የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጠናከርበት ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ ይከበራል።
በዓሉ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር ተገልጿል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ኅዳር 29/2018ዓ.ም የሚከበረው...
“በሥልጠናው ፓርቲያችን እውነተኛ የኅብረ ብሔራዊነት ተምሳሌት መኾኑ በተጨባጭ የተንጸባረቀበት ነበር” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል።
ከጥቅምት 19 እስከ 30 2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ...
“አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ኅብር የ20 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው::
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ1987 ዓ.ም በሕትመት የሚዲያ ዘርፍ ሥራውን የጀመረ ሲኾን ከምሥረታው...
ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ተቋማዊ እና መንፈሳዊ ሞዴል ሀገር ናት፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሰው ዘር መገኛነቷ ባሻገር ለዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት ትግል ፋና ወጊ ቀንዲል ናት፡፡ የዓድዋ ድል አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ጭቆና እና ብዝበዛ እንድትላቀቅ የማንቂያ ደወል ኾኖ አገልግሏል፡፡
ከፖለቲካዊ...
“የማትረሳ ዕለት፤ የማይደገም ድርጊት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያቺን ዕለት ኢትዮጵያውያን አይረሷትም፤ ከልባቸው መዝገብ ላይ አይፍቋትም፤ ከትውሳታቸው ማሕደር ላይ አይሰርዟትም፤ ሁልጊዜም እያስታወሷት፤ ሁልጊዜም እያሰቧት፤ መጥፎ ሃሳብን እና ክፉ ድርጊትን እያወገዙባት ይኖራሉ እንጂ።
ያቺ ዕለት ያመነ የተከዳባት፤ የደገፈ...








