ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናችዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናችዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናችዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከካፍ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ ጋር በአፍሪካ እግር ኳስ እና...

ወሳኝ የኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎች የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት ከፍ አድርገዋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን በተካሄደው ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ( Compact with Africa) መርሐ ግብር ላይ ተካፍለዋል። መርሐ ግብሩ ሥራው የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ኾነን ልናከብረው ይገባል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የክልሉን አሁናዊ ሁኔታ እና የተሠሩ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የቢሮው ኀላፊ ዘሪሁን እሸቱ ዘንድሮ በክልሉ የሚከበረው 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለክልሉ...